Hiber Radio: የፖለቲካ እስረኞች ላይ ድብደባ ተፈጸመ፣የሕወሓት መሪዎች በዶ/ር አብይ ላይ ያነጣጠረ ዛቻ፣ጠ/ሚ/ር አብይ አህመድ የለውጥ ሂደቱን እንዲያፋጥኑ እና አንቀጽ 39ን እንዲያሰርዙ ተጠየቁ፣አንዳርጋቸው ጽጌ ስለቤተሰቡ ተናገረ፣አዲሱ የጣሊያን መንግስት በርካታ ኢትዮጵያኖችን እና መሰል ስደተኞችን ለማባረር ዛተ፣ብ/ጄ/ል ተፈራ ትግሉ ይቀጥላል አሉ፣ዶ/ር አብይን ደግፎ ለውጡን ማፋጠን እንደሚገባ ተገለጸ እና ሌሎችም ዜናዎች አሉን
የህብር ሬዲዮ ግንቦት 26 ቀን 2010 ፕሮግራም በኦሮሚያ የተለያዩ አካባቢዎች በአማራ ብሄር ተወላጆች ላኢ የሚደረገው መፈናቀል እና ወቅታዊ ጉዳዮችን ትኩረት አድርገን ከፕ/ር እስቅኤል ገቢሳ ጋር ተወያይተናል(ክፍል አንድን ያድምጡት) ጠ/ሚ/ር አብይ …
Read More