Hiber Radio: ዶ/ር አብይ ወደተቀመጡበት በአደባባዩ መሳሪያ ታጥቃው ለመግባት የሞከሩ አልተያዙም፣ከተቃጣው የግድያ ሙከራ ጋር በተያያዘ የሚታሰሩ ተጠርጣሪዎች ተበራከተዋል፣በመላው ዓለም የሚገኙ የኢህአዲግ መንግስት አምባሳደሮቹን ወደ አ/አ ባስቸኳይ እንዲመጡ መመሪያ አሰራጨ፣ጠ/ሚ/ር አብይ ለውጡ እንዳይቀለበስ ጠንካራ እርምጃ ይውሰዱ መባሉ እና ሌሎችም
የህብር ሬዲዮ ሰኔ 17 ቀን 2010 ፕሮግራም ጠ/ሚ/ር አብይ አህመድ በእርግጥ ተጨማሪ ጥቃት አይጠብቃቸውም ከሚሉ ጀምሮ በተለሳለሰ እርምጃ ጠላቶቻቸውን ማሸነፍ ይችላሉ? ከአክቲቪስትና ጋዜጠኛ ሳዲቅ አህመድ ጋር ቆይታ አድርገናል ( ክፍል …
Read More