Hiber Radio:ብ/ል ጄኔራል አሳምነው የሕወሓት ተላላኪዎችን አስጠነቀቁ፣ጄኔራሎች ከሹመት ተነስተዋል፣ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ለአፍቃሪ ዘራፊዎች የማያዳግም ምላሽ ሰጡ ፣እነ ጄኔራል ሳሞራ የኑስም ይጠየቁ ተባለ፣ጃዋር በኢትዮጵያ ያለውን አመራር ሕጋዊ አለመሆኑን ገለጸ፣የፕ/ት ኢሳያስ ጅቡቲን ሊጎበኙ መሆን፣በእንግሊዝ ወታደራዊ ካምፕ የታገቱ ኢትዮጵያወያን ነጻ መውጣት እና ሌሎችም ዜናዎች አሉን
የሕብር ሬዲዮ ሕዳር 30 ቀን 2011 ፕሮግራም የሕወሓት ጦርነት አማራ ላይ ብቻ ያነጣጠረ አለመሆኑን ከፍተኛ የሰራዊቱ መኮንን የነበሩ ገለጹ (ቀሪውን ያድምጡት) የተጀመረው ሌቦችና ከፍተኛ የሰበዓዊ መብት የጣሱትን ለፍርድ ማቅረብ ከቆመ …
Read More