Hiber Radio:የሶማለው ክልል ፐ/ት አብዲ ከስልጣን ሊነሳ ነው፣ የእስክንድረ ነጋ የሽግግር መንግስት ጥሪው አሁን ነው ማለቱ፣ የጠ/ሚ/ር አብይ አህመድ የአስመራ ጉዞ ትልቅ ህዝባዊ መነቃቃት ፈጠረ፣ ሰልክ ግንኙነት ተጀመረ በረራ ተፈቀደ፣በሰደት ላይ ያሉ ጋዘጠኞች ተሰበሰቡ፣ የሕወሓት የጦርነት ዝግጅት፣ የዶ/ር አብይ ለዲያስፖራው ያቀረቡት ጥሪ፣የልደት በዓሏን በአሜሪካ ወስጥ በማክበር ላይ ሳለች የተገደለችው ኢትጵያዊት ጨቅላ አሟሟት ማህበረሰቡን አሳዘነ፣ለዶ/ር አብይ የለውጥ ጅማሮ ድጋፍ ሰልፍ በቪጋስ ላይ በኮሚኒቲወ ተጠራ ለሎችም አሉን
የህብር ሬዲዮ ሐምሊ 1 ቀን 2010 ፕሮግራም ጋዘጠኛ እስክንድር ነጋ ጋር በዳላስ ያደረግነው ቆይታ የሰሜን አሜሪካ የባህልና ስፖርት ፌስቲቫል 35ተኛ ዓመት በዓል ዘንድሮ በዳላስ እና …ከስፍራው ከጋዜጠኛ ቲዎደሮሰ ዳኝ እና …
Read More