Hiber Radio: ከመተከል የተፈናቀሉ የአማራ ተወላጆች ዳግም ከባህር ዳር ሊፈናቀሉ መሆኑን ተቃወሙ፣ዶ/ር አብይ የጠ/ሚኒስትር ስልጣን ገደብ ይኑረው ማለታቸው በኢህአዲግ ጎራ መደናገጥ ፈጠረ፣የኦሮሞ ሕዝብ ተቃውሞ ያቀረበበት የሚድሮክ ወርቅ ማዕድን በአዲሱ መከላከያ ሚኒስትር ተጨማሪ አስር ዓመት ተፈቀደለት፣ሀይለማርያም ደሳለኝ የደ/ሱዳን መሪዎች ስልጣን ይልቀቁ ማለታቸው ለመስቀለኛጥያቄ ዳረጋቸው፣የሶማሌ ሕዝብ ተቃውሞ፣ኢትዮጵያዊው የሁበር አሽከርካሪ መቀጣት ሌሎችም ዜናዎችም አሉን
የህብር ሬዲዮ ሚያዚያ 21 ቀን 2010 ፕሮግራም የአዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ስልጣን መኖርና አለመኖር በተግባር እንዲገለጽ መጠየቅ ጀምሯል። በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ከፕ/ር እስቅኤል ገቢሳ ጋር ተወያይተናል(አድምጡት) የሕወሓት ቀኝ እጅ የሆነው የሶማሌ …
Read More