Hiber Radio: የኦነግ የፖለቲካ አማካሪ አክቲቪስት አሚን ጁዲ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ተናገሩ – <...ወያኔን አስቀምጠው የታሪክ ቁርሾን በዚህ ጊዜ ለመቆስቆስ የሚሞክሩ ከሁሉም ወገን ያሉ ጥቂቶች ናቸው ...>

<…ወያኔን አስቀምጠው የታሪክ ቁርሾን በዚህ ጊዜ ለመቆስቆስ የሚሞክሩ ከሁሉም ወገን ያሉ ጥቂቶች ናቸው እነዚህን ወደ ጎን ትቶ ትላንቱን ታሪክ ለታሪክ ትተን ዛሬ ላይ በጋራ የተጀመረውን ትግል ማጠናከር ያስፈልጋል። የኦሮሞ ሕዝብ …

Read More

Hiber Radio: ፕ/ት ባራክ ኦባማ የዋይት ሀውስ ቤተ መንግስትን ከመልቀቃቸው በፊት ለመሰናበቻ የተደርገላቸው የሰሞኑ ታላቅ ድግስ ሲቃኝ (ልዩ ዝግጅት)በታምሩ ገዳ

 ህብር ሬድዮን በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 712 -432-8451 መደወል ብቻ በቂ ነው በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከ googel app store Hiber …

Read More

Hiber Radio: የዳግማዊ መአሕድ የውጭ ጉዳይ ሀላፊ ስለ አማራ መደራጀትና ስለ ጋራ ትግሉ ይናገራል ልዩ ቃለ መጠይቅ( ሊያደምጡት የሚገባ )

<…ዳግማዊ መዐሕድ ከተመሰረተ ከአስራ አምስት ወራት በላይ ሆኖታል። ለምን ብዙ ድርጅቶች እያሉ እናንተ ዳግማዊ መላው አማራ ድርጅት ብላችሁ መሰረታችሁ የሚለው እኛ እስከምናውቀው አማራው በተለያዩ ድርጅቶች ያለው ተሳትፎና ትግል የአማራን ህልውና …

Read More

Hiber Radio: የሙያ አጋሮቼን ባሰብኩ ጊዜ አለቀስኩ! በጋዜጠኛ ሙሉቀን ተስፋው

ዕከለ ሌሊት ካለፈ ቆዬ፤ በእርግጥ ሳይነጋ እየመሸ ስለሆንኩ የቀንና የሌሊት ድንበር በሌለበት አገር ነው ያለሁት፡፡ ዛሬ የኤልያስ ገብሩንና የአናንያ ሦሪን መታሰር ሰማሁና ምን የቀረ ጋዜጠኛ አለ? በማለት ኅሊናየን ጥያቄ አቀረብኩለት፤ …

Read More

Hiber Radio: ጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩ፣አናኒያ ሶሪና ዳንኤል ሺበሺ ገርጂ ፖሊስ ጣቢያ ተገኙ፣ ፎቶ ተነስተው መለጠፋቸው የወንጀል ሰበብ ሆኗል

በማህበራዊ ሚዲያ በአገር ቤት ያለውን የግፍ አገዛዝ የተለያዩ የአፈነ እርምጃዎች ሲያጋልጡና ሲተቹ የቆዩት ጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩ፣ጋዜጠኛ አናኒአ ሶሪ እና የቀድሞ የአንድነት ፓርቲ ምክትል የድርጅት ጉዳይ ሀላፊው ዳንኤል ሺበሺ ዛሬ አርብ …

Read More

Hiber Radio: ጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩ፣አናኒያ ሶሪና ዳንኤል ሺበሺ ማእከላዊ መታሰራቸው ታወቀ፣ የኮማንድ ፖስቱን አዋጅ በመቃወም ፎቶ ተነስተው መለጠፋቸው የወንጀል ሰበብ ሆኗል፣ከተያዙ በሁዋላ ጥቃት እንደተፈጸመባቸው ጥርጣሬ አለ

በማህበራዊ ሚዲያ በአገር ቤት ያለውን የግፍ አገዛዝ የተለያዩ የአፈነ እርምጃዎች ሲያጋልጡና ሲተቹ የቆዩት ጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩ፣ጋዜጠና አናኒአ ሶሪ እና የቀድሞ የአንድነት ፓርቲ ምክትል የድርጅት ጉዳይ ሀላፊው ዳንኤል ሺበሺ ዛሬ አርብ …

Read More

Hiber Radio: በምርጫ 97 ወንድሙ የተገደለበት የሰማዕታቱ መታሰቢያ ሰብሳቢ በኮማንድ ፖስቱ ከታሰረበት ጣቢያ የት እንደደረሰ አልታወቀም

በምርጫ 97 የሰኔ 1 ሰማዕታት መታሰቢያ ሰብሳቢ እና የመኢአድ የማዕከላዊ ም/ቤት አባል እዮብ ከበደ በአዲስ አበባ በድጋሚ ታስሮ ከነበረበት ጣቢያ ዛሬ ህዳር 8 ቀን 2009 ሊተይቁት የሄዱት ማጣታቸውንና ኮማንድ ፖስቱ …

Read More

Hiber Radio: “የቀውስ ተከላካይ ካቢኔ” በዶ/ር አክሎግ ቢራራ

“የቀውስ ተከላካይ ካቢኔ” በዶ/ር አክሎግ ቢራራ   ህወሓቶች ኢትዮጵያ የገጠማትን ቀውስ ራስን በመገምገምና ሹም ሽር በማድረግ እንወጣዋለን የሚል የተሳሳተ መርህ ሲከተሉ ቆይተዋል። አሁንም ስህተቱን ደግመውታል። በአጼ ኃይለ ሥላሴ ዘመነ መንግሥትና …

Read More