Hiber Radio:በኢንጅንሩ ግድያ ሪፖርት መንግስት አለመታመኑ አዲሱን አመት አሳሳቢ ማድረጉ መገለጹ፣ደ/ሱዳን ውስጥ አንድ አውሮፕላን ተከስክሳ ኢትዮጵያዊን ጨምሮ በርካቶች ሞቱ፣የአደሀን ወታደሮች አገር መግባት፣ብሀዳስይወ ገደበ ላይ ሙሰና ይፍጸሙ ባልስልጣናት ጉዳይ፣በአሜሪካ ካሊፎርኒያ ግዛት ውስጥ ተለያይተው የነበሩ የኢ/ኦ/ተቤን አባቶች ና ምእመናኖች የአንድነት ጉባኤ ሊያካሄዱ ነው፣የፕ/ር ብርሃኑ አሰፈላጊ ያሉዋቸው የሕገ መንግስት ድንጋገዎች አሁን አይሻሻሉ ማለት፣የበአል ገበያው እና ሌሎችም ዜናዎች አሉን
የሕብር ጳጉማ 4 ቀን 2010 ፕሮግራም የአዲሱ አመት ተሰፋና ሰጋቶች አስመልክቶ የተደረገ ውይይት (ቃለ መጠይቁን ያድምጡት) ከታዋቂው የሕግ ባለሙያ ጋር የተደረገ ውይይት ለ፪፯ መጫወቻ ስለሆነው የፍትሕ ተቁዋም(ያድምጡት) እውን ጠ/ሚ/ር አብይ …
Read More