Hiber Radio: በራያ አማራ ላይ በሕወሓት ጥቃት የሞቱት ቁጥር ጨመረ ፈደራል ጣልቃ እንዲገባ ተጠየቀ፣የጠ/ሚ/ር አብይ አስተዳደር ወደ ዘመነ ሕወሓት አገዛዝ እንዳይመለስ የመብት ተሞጋቾች አስጠነቀቁ፣የሰሞኑ ሹምት እና ተቃውሞ፣ከአንድ መቶ በላይ ሚስማሮችን የዋጠ ኢትዮጵያዊ ከሞት አፋፍ መትረፉ፣ የሰራዊቱ አወቃቀር እንዲስተካከል መጠየቁ፣በአፋር ተቃውሞ እና ሌሎችም ዜናዎች አሉን
የሕብር ሬዲዮ ጥቅምት 11 ቀን 2011 ፕሮግራም የሰሞኑ ሹምት የጠቅላይ ሚኒስትሩ ያለፉት ስድስት ወራት የስራ አፈጻጸምና የአገሪቱ ተጨባጭ ሁነታ ላይ መሰረት ያደረገ ውይይት ከሁለት አክቲቪስቶች ጋር አድርገናል። የአክቲቪስት ሑንደ …
Read More