Hiber Radio: የእንግሊዛውያን መራጮች ከአውሮፓ ሕብረት ለመነጠል መወሰን ያስከተለው ተቃውሞና ድጋፍ ሲቃኝ (ልዩ ዘገባ)

በሕዝበ ውሳኔ ምክንያት ከአውሮፓ ሕብረት የወጣችው እንግሊዝ ከፍተኛ ተቃውሞና ድጋፍ በማስተናገድ ላይ ትገኛለች ከሁለት ሚሊዮን በላይ ዜጎች ሕዝበ ውሳኔ እንዲደረግ ጠይቀዋል ልዩ ዘገባ በታምሩ ገዳ  

Read More