Hiber Radio: አስቸኳይ የሽግግር መንግስት እንዲቋቋም ተጠየቀ፣ በአዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ሹመት የጃዋር ጥሪ፣ሔርማን ኮኸን አስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ተቃወሙ፣የኮ/ል ደመቀ ዘውዱ ጉዳይ፣አገሪቱ በወታደራዊ መዳፍ ስር መውደቅ፣ለስርዓቱ የቀረበ የታዋቂው የንግድ ም/ቤቶች ፕሬዝዳንት ጥሪ፣የፓርላማ አባላቱ አዋጁን እንዲቃወሙ መጠየቁ፣የእነ ዶ/ር መረራ የድርድር ጥያቄ፣በካናዳው የመኪና አደጋ የሞተው ህጻን፣የኢትዮጵያዊቷ ልጅሽን ልትሸጭ ነው ተብሎ መከሰስ እና ሌሎችም ዜናዎች አሉን
የህብር ሬዲዮ የካቲት 11 ቀን 2010 ፕሮግራም የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ በአገሪቱ ላይ የጋረጣቸው ወቅታዊ ሁኔታዎችን በተመለከተ ከኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግንባርከፍተኛ አመራር ከሆኑት አንዱ አቶ ሌንጮ ባቲና ከኢኤም ኤፍ አዘጋጅ ጋዜጠኛ ክንፉ …
Read More