Hiber Radio: ጸረ ወያኔ የትጥቅ ትግሉ ይቀጥላል ተባለ፣የአማራም ሆነ የሌላው ሕዝብ መፈናቀል ስርዓቱ እስካልተለወጠ እንደማይቆም ተገለጸ፣ከ 14 ሚሊዬን በላይ ህዝብ የረሀብ አደጋ ስጋት አጥልቶበታል፣አብዲ ኢሌ በብስጭት የዶ/ር አብይን ምስል ከጂጂጋ ኤርፖርት እንዲወርድ አደረጉ ፣የአረብ ሊግ አዲስ ጥሪ ለኢትዮጵያ ፣የቀድሞው የኢትዮጵያ ብሔራዊ መዝሙር ደራሲ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ፣አሜሪካ በኤርትራ ወታደራዊ ቤዝ እንድትከፍት መጠየቁ እና ሌሎችም ዜናዎች አሉን
የህብር ሬዲዮ ሚያዚያ 28 ቀን 2010 ፕሮግራም ሕዝብ እስከ መቼ በገዛ አገሩ ተፈናቃይ ይሆናል? ደራሲና የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ሸንቁጥ አየለ ጋር በስፋት ተወያይተናል (ክፍል አንድን ያድምጡት) ከሻኪሶ የሚታፈሰው ወርቅ ለአገርም …
Read More