Hiber Radio: የቤንሻንጉሉ በአማራ ላይ የተደረገ ጭፍጨፋ፣፣የአቶ ሌንጮ ለታ ለሕዝቡና ለተቃዋሚዎች የቀረበ ጥሪ፣ሕዝባዊው ተቃውሞና የአገዛዙ እርምጃ፣በቀይ ሽብር ወንጀል ፈጸሙ የተባሉ ሆላንድ ፍርድ ቤት መቆማቸው ፣ታሪካዊ የእየሱስ ክርስቶስ ጥንታዊ ምስል ለጨረታ መቅረብ ፣ለትግራይ ተወላጆች የቀረበ ጥሪ እና ሌሎችም አሉ

የህብር ሬዲዮ  ጥቅምት 19 ቀን 2010  ፕሮግራም በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳይ ላይ ከኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግንባር ሊቀመንበር አቶ ሊንጮ ለታ ጋር ያደረግነው ቃለ መጠይቅ(ያድምጡት) ከቤንሻንጉል ከማሺ ዞን በአማራ ላይ የተደረገውን ጭፍጨፋ የዐይን …

Read More