Breaking News:

Hiber Radio: ሕዝበ ውሳኔውና የሕዝቡ በድምጹ የማሸነፍ ውጤት፣በኦሮሞና በሶማሌ መካከል ለተነሳው ግጭት ሕወሃት ተጠያቂ መሆኑ ተገለጸ፣የተዘጋው የአህያ ቄራ ይከፈትልን መባሉ፣የቴዲ አፍሮ ጉዳይ፣የኦብነግና የኦፌኮ መሪዎች የጋራ ጥሪ፣የኦነግ መግለጫ መስጠት፣የኤርትራ ባለስልጣን ማስጠንቀቂያና ሌሎችም ዜናዎች አሉን

የህብር ሬዲዮ  መስከረም 7 ቀን 2010  ፕሮግራም <…አብሮ በኖረው የኦሮሞና የሶማሌ ህዝብ መካከል እሳት ጭረው ሕወሃቶች ... Continue Reading →

Hiber Radio: የኦሮሞ ሕዝብ ጥያቄ የመገንጠል አለመሆኑን ጃዋር መሐመድ መግለጹ፣ሕወሃት የኢሳያስን መንግስት የተቃዋሚ መሪዎችን ማሰሩ፣የብአዴን አመራር መከፋፈል፣ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ ደረጃ እየወደቀች ያለች አገር መባሉዋ፣በአዲስ አበባ የውጭ ዘፋኞች ያለ ከልካይ ሙዚቃቸውን ማቅረባቸው፣የእነ ሰራዊት ፌስቡክን በዋዜማ ዝግጅት ላይ ማጥላላት ፣ ለሕወሃት ተላልፈው የተሰጡት የኦብነግ መሪ ጉዳይ ያስነሳው ተቃውሞ፣የናይጄሪያ ባለሀብቶች የኢትዮጵያ አየር መንገድን መክሰስ፣የቴዲ አፍሮ እገዳና ዓለም አቀፉ መገናኛ ብዙሃን ዘገባ እና ሌሎችም

የህብር ሬዲዮ  ጳጉሜ 5 ቀን 2009  ፕሮግራም እንኳን ለአዲሱ ዓመት አደረሳችሁ <…ስርዓቱ እየተዳከመ ነው። ይልቅ ... Continue Reading →

Hiber Radio: አቶ ምሕረት ዓለሙን ለመርዳት ጎ ፈንድ ሚ አካውንት ተከፈተ፣ ለዚህ በጎ ሰው የበኩላችንን አስተዋጽዎ እናድርግ

በላስ ቬጋስ ለረጅም ጊዜ ነዋሪነቱና በጎ አድራጊነቱ የሚጣወቀው ብዙዎች በፎቶ ግራፍ ባለሙአነቱ ችምር የሚአውቁት ... Continue Reading →

Hiber Radio: በአሜሪካና በአውሮፓም ግፍ የፈጸሙ የሕወሃት/ኢህአዴግ መሪዎችን መክሰስ ስለመቻሉ፣የቴዲ አፍሮ አልበም ምርቃት መታገድና የሕዝቡ ቁጣ፣የደቡብ ሱዳን የደህነት ሀይሎች ጋምቤላ አስተዳደር ውስጥ መግባት፣የስዊዘርላንድ ፍርድ ቤት ኤርትራውያን ስደተኞችን አባርራለሁ ማለቱ፣ቤተ ክርስቲያን እንዲፈርስ መደረጉ፣ራያ ቢራ መስቀልን ለቢራ ማስታወቂያ መጠቀሙ ያስነሳው ተቃውሞ፣የቀድሞ የኢትዮጵያ ሰራዊት አባላት ዛሬም ትግሉን እንዲያግዙ መጠራት፣ትግራይ ክልል ተለይታ ሽልማት ማግኘቱዋ ያስነሳው ጥያቄ፣በእስራኤል የትውልደ ኢትዮጵያዊው ከፍተኛ ወታደራዊ ሹመት ማግኘት እና ሌሎችም

የህብር ሬዲዮ  ነሐሴ 28 ቀን 2009 ፕሮግራም <…በእንግሊዝ የሚገኙ ኤርትራውያን ሰቆቃ ፈጽሞብናል ያሉትን ኤርትራዊ ... Continue Reading →

Hiber Radio: የሕዝቡ ተቃውሞ ሱናሚ ሆኖ የሕወሃት/ኢህአዴግን አገዛዝ ሊያስወግድ መቃረብ ፣የአሜሪካና ካናዳ በኢትዮጵያ ላይ ያወጡት ማስጠንቀቂያ፣የቴዲ አፍሮ አልበም ምርቃት መራዘም፣በሙገር ሲሚኒቶ ላይ ያንዣበበ አደጋ፣ጣሊያን በስደተኛ ወገኖቻችን ላይ በወሰደችው እርምጃ መወገዟ፣ሳውዲ አረቢያ ኢትዮጵያውያን ስደተኞችን እንዳታባርር ዓለም አቀፉ የሰብዓዊ መብት ተቋም መጠየቁ ፣የእነ ጄኔራል ክንፈ ዘረፋና የዓለም ባንክ ብድር እና ሌሎችም ዜናዎች አሉን

የህብር ሬዲዮ  ነሐሴ 21 ቀን 2009 ፕሮግራም <…በእነሱ ቴሌቪዥን ላይ የቀረበው የታላቋ ትግራይ ካርታ በኢንተርኔት ... Continue Reading →

Hiber Radio: ጎንደር ሕብረት ወያኔ ጎንደርና ቅማንትን ለመከፋፈል ማሰቡን ትቶ ስልጣኑን ለሕዝብ እንዲያስረክብ ጠየቀ፣የአሜሪካው ፕ/ት ዶናል ትራምፕ ” ሕይወታቸው በሰው እጅ ያልፋል” ያሉት የህዝብ እንድራሴ ታላቅ ተቃውሞ አስነሱ፣በኦሮሚያ ክልል ከረቡዕ ነሐሴ 17 ጀምሮ ለአምስት ቀን የሚቆይ ከቤት ያለመውጣት አድማ ተጠራ ማስጠንቀቂያም ተላልፏል፣የባሕር በር አልባዋ ኢትዮጵያ ከጎረቤት አገር ወደብ ለመግዛት እየተደራደረች ነው፣በአገር ቤት የአዲስ ዓመት ኮንሰርቱ ለታገደበት ድምጻዊ ቴዲ አፍሮ በመላው ዓለም በማህበራዊ ሚዲያው ዳግም ሊከበር ነው፣በካናዳ በአሰቃቂ የመኪና አደጋ ሕይወታቸው የጠፋውን ሶስት ልጆች አስከሬን ለማጓጓዝ የድጋፍ ጥሪ ቀረበ፣እነ አቶ ሀይለማሪያም ደሳለኝ ለቀረበባቸው የፍርድ ቤት ማዘዣ ተገዢ የመሆናቸው ጉዳይ እያጠራጠረ ነው እና ሌሎችም

የህብር ሬዲዮ  ነሐሴ 14 ቀን 2009 ፕሮግራም <…ወያኔ ጎንደርን ብቻ ሳይሆን ለራሱ እንዲያመቸው ሁሉንም ለመከፋፈል ... Continue Reading →

Hiber Radio: የኢትዮጵያኖችን እና የኤርትራኖችን ነፍሳት የታደጉት አባ ሙሴ ዘራይ በህገ ወጥ ስራ ተሰማሩ ስለመባላቸው የቀረበው አስተያየት(ልዩ ዘገባ) በታምሩ ገዳ

  Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ... Continue Reading →

Hiber Radio: የሕወሓት አገዛዝ ተወግዶ አዲስ መንግስት እንዲመሰረት ጥሪ ቀረበ፣ተቃዋሚዎች ለውጡን ተግባራዊ ለማድረግ ይተባበሩ ተባለ፣ሰሞኑን በምስራቅ ኢትዮጵያ በተፈጠረው የተኩስ ልውውጥ ዙሪያ የሕወሓት/የኢህአዲግ መንግስት እና አሜሪካ የተለያ አቋም አራመዱ፣ኢትዮጵያዊው ሰባኪ አውሮፓ ውስጥ በዘረኝነት ተወነጀሉ፣የሁበርና ሊፍት አሽከርካሪዎች መብታቸውን ለማስከበር ማህበር ለመመስረት ስብሰባ አካሄዱ እና ሌሎችም

  የህብር ሬዲዮ ነሐሴ 7 ቀን 2009 ፕሮግራም <…ሕዝቡ ለውጥ ለማምጣት ያለው ተስፋ እየተጠናከረ መንግስት ደካማ ... Continue Reading →

Hiber Radio: የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ቢነሳም መልስ ያላገኘው ሕዝብ ተመሳሳይ ተቃውሞና አመጹን ይቀጥላል ተባለ፣ወጣቶች ለነጻነት ትግል ዛሬም መሳሪያ አንስተው በረሃ መውረዳቸው ተገለጸ፣ግዙፉ የናይጄሪያዊው ሲሚንቶ ፋብሪካ ከ400 በላይ ኢትዩጵያኖችን ያለ ስራ ዋስትና አባረራቸው፣በባህር ዳር በአጋዚ በግፍ የተገደሉ ሰማዕታትን ለማሰብ የተጠራውን አድማ ተከትሎ ውጥረት ነግሷል፣ኢህአዲግ ጦሩን ቁልፍ ወደ ሆነች የሶማሊያ ግዛትሰሞኑን ላከ፣በሆድ እቃው ውስጥ አደንዛዥ እጽ ሸሽጎ ለማለፍ የሞከረ ተጓዥ በኢትዮጵያ አውሮፕላን ውስጥ መሞቱ አነጋጋሪ ሆነ እና ሌሎችም

የህብር ሬዲዮ ሐምሌ 30 ቀን 2009 ፕሮግራም <…አስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ከመታወጁ 10 ዓመት በፊት በአገሪቱ ከምርጫ 97 በሁዋላ ... Continue Reading →

Hiber Radio: በማዕከላዊ በስቃይ ላይ የቆዩት የመኢአድ ሕጋዊው ፕ/ት አቶ ማሙሸት አማረ የሽብር ክስ ተመሰረተባቸው፣ዶ/ር መረራን በካቴና አስሮ ፍርድ ቤት ያቀረበው አገዛዝ ሕዝቡን ለማዋረድ መሆኑ ተገለጸ

የመኢአድ ሕጋዊው ፕሬዝዳንት አቶ ማሙሸት አማረ ድንገት በአገዛዙ ደህነቶች ከጸበል ቦታ ከወንድማቸው ጋር ታፍነው ... Continue Reading →