Hiber Radio ከጦማሪያኑ ሶስቱ ተፈቱ ፣ የቀሩትን ጨምሮ የሌሎች ፖለቲካ እስረኞች መጨረሻ አልታወቀም
ጋዜጠኛ ተስፋለም ወልደየስ አስማማው ሃይለጊዮርጊስና ጦማሪ ዘላለም ክብረት በአንድ መዝገብ ከተከሰሱበት የሽብር ወንጀል ፍርድ ቤት ቀጠሮዋቸው ሳይደርስ ፋይላቸው ተዘግቶ ከእስር ቤት ወጥተው ከቤተሰብ መቀላቀላቸው ከአዲስ አበባ የወጡ መረጃዎች ገለጹ። ጋዜጠኛ …
Read MoreHiber Radio Las Vegas

Read More