Hiber Radio: የሲያትሉ ጠንካራ ተቃውሞ ፣ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በወቅቱ ችግር ተጠያቂ ናቸው መባሉ ፣ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ ኮሚሽን የመዋቅር ለውጥ ያሻዋል ተባለ፣ታላቁ ሩጫ ዘንድሮም ብሶት መግለጫ ሆነ፣ ኢትዮጵያ አየር መንገድ የደ/ሱዳን ተጓዦችን አስጠነቀቀ ፣ የሕወሓት ወደ ፈንጂ ወረዳ እየገባ ነው መባሉ፣ ኢትዮጵያ እና ግብጽ ወደ ጦርነት እንዳይገቡ አንድ ዲፕሎማት አስጠነቀቁ ሌሎችም
የሕብር ሬዲዮ ሕዳር 07 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም ከኢህአዴግ ውህደት እስከ ህግ የማስከበር እና ስጋት ላይ የወደቀው የዜጎእች ደህንነት (ያድምጡት) የጠቅላይ ሚኒስትሩ መንታ ገጽታ (ልዩ ጥንቅር) ሌሎችም ዜናዎቻችን የሲያትሉ ጠንካራ …
Read More