Hiber Radio: በኦሮሚያ በርካቶች በወታደራዊ ካምፕ ታስረው ስቃይ ላይ መሆናቸውን ገለጹ ፣የሚሊኒየም አዳራሽ የቀረበው እስረኞች ይፈቱ ተቃውሞ፣ተቃዋሚ ሀይሎች ኢሕአዲግ ሊጨፈልቀን አሲሯል ይላሉ፣ የቋንቋው ዘመቻ ጥላቻ እንጂ አማርኛ ፣እብራይስጥ እና አረብኛ የትኛውንም ቋንቋ መጻፍ ያስችላሉ ተባለ ፣ እነ አክሊሉ ሀ/ወልድ ሊሸለሙ ነው፣ ከአሜሪካ እጩ ፕሬዝዳንታዊ ተወዳዳሪዎች አንዱ በቬጋስ ከኢትዮጵያውያን ጋር ሊወያዩ ነው፣ የኤል ቲቪ ጋዜጠኞች ድርጅርቱን በተናጥል ሊከሱት ነው ፣የሚኒሶታው የኢትዮጵያ ቀን ሊሎችም አሉን
የሕብር ሬዲዮ ነሐሴ 19 ቀን 2011 ዓ.ም. ፕሮግራም የቋንቋው ውዝግብ መነሻው ጥላቻ ብቻ ወይስ አገር የማፈረስ አካል ? ከተማራማሪና የቋንቋ ሊቅ ከሆኑት ፕ/ር ጌታቸው ሀይሌ ጋር ሰፋ ያለ ውይይት (ያድምጡት) …
Read More