Hiber Radio: የአዲሱ ጠ/ሚ/ር ዶ/ር አብይ አህመድ ታሪካዊ ንግግር እና ሕወሓት የሚቆጣጠራቸው የአጋር ፓርቲዎች ፉከራ፣በካቢኔ ሹመት ጉዳይ የኦህዴድና የብአዴን ተቃውሞ፣የኢህአዲግ መንግሰት በጦር መሳሪያ ሸመታ ከአንዳንድ የአውሮፓ አገሮች መብለጡ ፣ሕዝቡ ዶ/ር አብይ ለውጥ ያመጣል ብሎ ብቻ በተስፋ እንዳይቀመጥ መጠየቁ ፣ ሱሳን ራይስ ላይ የቀረበ ተቃውሞ፣በዶ/ር አቢይ መሾም ሳቢያ ደስታቸውን ለመግለጽ የተሰባሰቡ የአገር ሽማግሌዎች በታጣቂዎች መባረር እና ሌሎችም ዜናዎች አሉን
የህብር ሬዲዮ መጋቢት 23 ቀን 2010 ፕሮግራም ሕዝቡ ከአዲሱ ጠ/ሚ/ር ዶ/ር አብይ ላይ የጣለውን ተስፋ ተግባራዊ ሊሆን ይችላል ውይይት(ያድምጡት) የመልካም አስተዳደር እና ጥሩ መሪ ፍሬዎች ምንድን ናቸው?(ልዩ፣ አገር አቀፍ ና …
Read More