Hiber Radio:በውጭ የሚገኙ ምሁራን በአባይ ላይ የአሜሪካን የተሳሳተ አቋም ለማስለወጥ ጥረት ጀመሩ፣የኮሮና ቫይረስ ስጋት፣የመምህር ግርማ 18 ሚሊዮን ብር መለገስ፣የኦፌኮ ደጋፊዎች አብይ ይውረዱ ሲሉ መቃወም፣አድዋ፣በአዲስ አበባ አደገኛ እጾች መስፋፋት እና ሌሎችም

የሕብር ሬዲዮ የካቲት 22/23 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም እንኳን ለአድዋ ድል 124ተኛ ዓመት አደረሳችሁ! ኢትዮጵያውያን ምሁራን የፕ/ት ትራምፕ አስተዳደር አባይን አስመልክቶ የወሰደውን የተሳሳተ አቁዋም ለማስቀየር እንቅስቃሴ ጀምረዋል ከፕ/ር ሰይድ ሐሰን …

Read More