Hiber Radio: ”የትግራይ ነጻ አውጪን መንግስት ለማዳከም ላልተወሰነ ጊዜ ዶላር ወደ ሃገር ቤት አትላኩ” – ሊያድምጡት የሚገባ | “ዶላርዎን በመንፈግ ይህን ዘረኛ መንግስት ይጣሉ”

<…በውጨ የሚገኘው ኢትዮጵያዊ ለዚህ የግፍ አገዛዝ ምዕራባውያን ከሚለግሱት በላይ ዶላር ወደ አገር ቤት በየዓመቱ ይልካል ከእሱ ያነሰ ጉልበት ወዳላቸው ምዕራባውያን ተሰልፎ ገዳዩን ስርዓት አትርዱ ይላል ይሄን ዶላር ለተወሰነ ጊዜ መንፈግ …

Read More