Hiber Radio: ሰበር ዜና -አስቸኳይ ጊዜ አዋጁ የፓርላማ አባላቱን ሕጋዊ ድምጽ ባለማግኘቱ የተጭበረበረ ቁጥር ይፋ ሆነ <<አዋጁ በ346 ድምጽ በ88 ተቃውሞና በ7 ተአቅቦ ጸድቋል...>> አፈጉባዔ አባዱላ ገመዳ፣<<.አዋጁ በም/ቤቱ ከተገኙት 490 አባላት በ395 ድጋፍ በ88 ተቃውሞ በ 7 ድምጸ ተአቅቦ ጸድቋል..>> የሕወሓት ልሳን ፋና ሬዲዮ አዋጁ ሕጋዊ ለመሆን ከ547 አባላት 2/3ተኛ የ365 አባላት ድጋፍ ያስፈልገው ነበር አልተገኘም
ሕወሓት ሙሉ ለሙሉ በተቆጣጠረው ም/ቤት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ላይ ከተወያየ በኋላ በምክር ቤቱ ከተገኙ 441ሲሆን ቀደም ብሎ ሆን ተብሎ 490 አባላት ተገኙ የተባለው ሀሰት መሆኑን ስብሰባውን የተከታተሉ የውጭ አገር ጋዜጠኞች …
Read More