Hiber Radio:የስራ ማቆም አድማው፣የሐማሬሳው ጭፍጨፋ፣የኦብነግ ወታደራዊ ጥቃትና በኬኒያ የሚደረገው ድርድር የይስሙላ መሆን፣ በአገር ቤት ሁሉን አቀፍ የተባለ ጉባዔ ሊደረግ ነው፣ብአዴን ላይ የተወሰደ ወታደራዊ ጥቃት፣ኢትዮጵያዊቷ ቤቤይሩት ከፎቅ ወድቃ መሞት፣የጄ/ል ጻድቃን የመፈንቅለ መንግስት ስጋት፣የዶ/ር መራራ በምርጫ በዝረራ ለማሸነፍ ማቀድ፣የአቶ ሌንጮ ማንኳኳታችን ይቀጥላል ማለት፣ለአሜሪካኖች የለገሱት ኢትዮጵያዊት መሸለም እና ሌሎችም ዜናዎች አሉ
የህብር ሬዲዮ የካቲት 4 ቀን 2010 ፕሮግራም የኦጋዴን ነጻ አውጭ ግንባርን ሕወሓት ለምን አሁን ፈለገው? አገሪቱን ለመበታተን እአስፈራሩ የቆዩትን እቅድ እውን ለማድረግ እስከ ምን ድረስ ይሄዳሉ ? የሰሞኑን ለታይጣ እየተካሄደ …
Read More