Hiber Radio: የጠ/ሚ/ር አብይ መግለጫ ተቃውሞ ገጠመው ተአማኒ አይደለም ተባለ፣ ሰራዊቱ አገሪቱ ስትፈርስ ቆሞ እንዳያይ ጥሪ ቀረበለት፣ ዶ/ር አብይ አህመድ ለሁለት ጌቶች ከመገዛት እንዲታቀቡ ጥሪ ቀረበላቸው፣የሮማው ካቶሊክ ፓፓው በኢትዮጵያኖች ሞት ልባቸው እንደተነካ ተናገሩ ፣ የጃዋር መሐመድ ፕ/ት ሳህለ ወርቅ ላይ የሰላ ትችት መሰንዘር አነጋገረ፣ የዐቃቤ ህግ መግለጫ እሰጣለሁ ማለት ከወዲሁ ተቃውሞ ቀረበበት፣ የአማራ ትግል የህልውና በመሆኑ ከሌሎች ብሄርተኞች ይለያል ተባል፣የመከላከያ አባላት ጥቃት ፈጸሙ እና ሌሎችም
የሕብር ሬዲዮ ጥቅምት 23 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም በወቅታዊ ጉዳይ ውይይት ከልጅ ተደላ መላኩ ጋር (ክፍል አንድን ያድምጡት) የቀድሞ የአገር መከላከያና የፖሊስ ሰራዊት ጥሪ ምንን ታሳቢ ያደረገ ነው? የወቅቱ ሊቀመንበር …
Read More