Hiber Radio: ዶ/ር አብይ ፈጥነው የጸጥታ ክፍሉን ያስተካከሉ ሲሉ ወታደራዊ መኮንን ጥሪ አቀረቡ፣የአዲሰ አበባ ወጣቶች እንዲፈቱ የማህበራዊ ሚዲያ ዘመቻ ተጠራ፣በሊቢያ እስር ቤቶች ውስጥ የሚገኙ ኢትዮጵያኖች የጥይት ማብረጃ ሆንን አሉ፣ጠቅላይ ሚኒስትሩ ፈጣን የፖሊሲ ማሻሻያ እንዲያደርጉ ተጠየቁ፣ለጣና እምቦጭ ማሽን መግዛቱ፣የነዳጅ እጥረት በትግራይ፣አብን የአዲስ አበባ ወጣቶች እንዲፈቱ ጠይቆ መግለጫ ማውጣት እና ሌሎችም ዜናዎች አሉን
የሕብር ሬዲዮ ጥቅምት 4 ቀን 2011 ፕሮግራም የሰሞኑ የወታደሮቹ አመጽ በምርጫ 97 ወቅት ካመጹት ጋር ተመሳሳይነት አለው ከሰራዊቱ የቀድሞ ጥናትና ምርምር ሀላፊ ይናገራሉ ቃለ መጠይቁን ያድምጡት አገር ያልገቡ ተቃዋሚዎች …
Read More