Hiber Radio: ሕወሃት ያደራጀው ኦነግ ውጊያ ከፍቶ በወለጋ ሴቶችና ህጻናትን አፍኖ ወሰደ፣አሜሪካ አቶ ጌታቸው አሰፋ ታድነው እንዲቀርቡ ጥሪ አቀረበች ተባለ፣ሕወሃት እንዲታገድ ለፌደራል መንግስቱ የትግራይ አክቲቪስት ጥሪ አቀረበ፣የአቶ ገዱ ጥሪ፣የሰብዓዊ ተሟጋቾች አቤቱታ፣የኦብነግ መሪዎች፣የኮ/ል ደመቀ ንግግር፣የኢትዮጵያ የጦር መርከቦች ጉዳይ እና ሌሎችም ዜናዎች አሉን
የሕብር ሬዲዮ ሕዳር 23 ቀን 2011 ፕሮግራም ባህር ሀይልን መልሶ ለማቁዋቁዋም ከማደረጉ ጎን ለጎን የሕወሓት መሪዎች ባህር ሀይልን ሲያፈርሱ 16ቱነ የኢትዮጵያ የጦር መርከቦች የት እንዳደረሱዋቸው መጣራት አለበት ፒት ኦፊሰር …
Read More