Hiber Radio: ሕወሓት ኦህዴድን ለማፍረስ እየሠራ ነው | የኦሮሚያ ፖሊስ ኮማንደሮች በኮማንድ ፖስቱ እየታሰሩ ነው ቀጣዩ እርምጃ በብአዴን ላይ ነው
ሕወሓት ኦህዴድን ለማፍረስ ቀን ለሊት እየሰራ መሆኑ ተገለጸ:: በኮማንድ ፖስቱ አማካኝነት የተለያዩ የክልሉ ባለስልጣናትን ወደ እስር ቤት መውሰዱን ቀጥሎበታል:: ከሁለት ቀናት በፊት የነቀምት ከተማ ከንቲባና ምክትል አስተዳደሩን ማሰሩን ዘ-ሐበሻ መዘገቧ …
Read More