Hiber Radio: ማዕከላዊ አልተዘጋም! የጋዜጠኛ ጌታቸው ሺፈራው ማስታወሻ እውነታውን ሲያጋልጥ

(በጌታቸው ሽፈራው) ማዕከላዊ ሳይቨርያ “ጨለማ ቤት” ወለሉን በእግራችሁ ስትመቱት ጩኸት ይሰማል። እንደከበሮ ይጮሃል። ልክ ውስጡ ባዶ እንደሆነ ድምፅ ያሰማል። ማዕከላዊ የሚባል የሰቆቃ ቤት ውስጥ፣ ያውም ከጨለማ ቤቱ ስር መዝናኛ ይኖረዋል …

Read More