Hiber Radio: የአማራ ባለሀብቶች መጋዘን ተለይቶ መፈተሽ፣ከሲዳማ ክልልነት ጥያቄ ጋር በተገናኘ በተወሰደ ጥቃት የሟቾች ቁጥር ጨምሯል፣ የኢትዬጵያ ደህንነቶች የሱዳን ልኡካኖችን ከአ/አ ሊያባርሯቸው ሞከሩ፣ደሞዝ ጭማሪ ለፌደራል ፖሊሶች፣ የሶማሌ ክልል ፕሬዝዳንት ጥሪ፣የሰባዓዊ መብት አያያዙ አሳሳቢ ደረጃ መድረስ፣የሀይማኖት አባት ጥሪ እና ሌሎችም ዜናዎች አሉን
የሕብር ሬዲዮ ሐምሌ 14 ቀን 2011 ዓ.ም. ፕሮግራም በወቅታዊ ጉዳይ የተደረገ ውይይት ዜናዎቻችን የአማራ ባለሀብቶች መጋዘን ተለይቶ መፈተሽ የኢትዬጵያ ደህንነቶች የሱዳን ልኡካኖችን ከአ/አ ሊያባርሯቸው ሞከሩ “ፈተናው ከዚህ ቢበረታብንም ኢትዬጵያ ወደ …
Read More