Hiber Radio: የደመቀ መኮንን መቀጠል፣ተፈላጊው ጌታቸው አሰፋ ዳግም መመረጡ እና ስጋት ያንዣበበት የአዋሳ ጉባዔ፣ኦነግ ሚሊሺያዎቹን በአስቸኳይ ወደ ወታደራዊ ካምፕ አንዲያስገባ ጥሪ መቅረቡ፣በአሜሪካ ውስጥ በርካታ ኢትዮጵያኖች በጸበል እየተፈወሱ መሆናው፣የሕወሓት በቤንሻንጉል ልዩ የትግራይ ዞን ይሰጠኝ ማለቱ እና ሌሎችም ዜናዎች አሉን
የሕብር ሬዲዮ መስከረም 20 ቀን 2011 ፕሮግራም የኦሮሞ አምስት ድርጅቶች የሰጡትን ‹አዲስ አበባ የእኛ ነው?› መግለጫና ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከሁለት የመብት ተሙዋጋቾች የቀድሞ የኦፌኮ ሊቀመንበር ነገሳ ኦዶ እና አክቲቪስትና ጋዜጠኛ …
Read More