Hiber Radio:የወልዲያው ጭፍጨፋና ውጥረቱ፣በብአዴን ላይ ተቃውሞ፣የሲዳማ ነጻ አውጭ መግለጫ፣የቴዲ አፍሮ ኮንሰርት በስርዓቱ ላይ የቀረበ ተቃውሞ፣በኢትዮጵያ ውስጥ ያለው ተጠባባቂ ገንዘብ መሟጠጥ፣ ስርዓቱ ስለመይታደስ ትግሉ ተጠናክሮ እንዲቀጥል ተጠየቀ፣እስራኤል ኤርትራዊያን ተገን ጠያቂዎችን በጅምላ ለማባራር መዘጋጀቷ ፣የአላሙዲ ጉዳይ መዳፈን፣የአቡነ ፍራንሲስ በአውሮፕላን ላይ ያስፈጸሙት ጋብቻና ሌሎችም አሉን
የህብር ሬዲዮ ጥር 13 ቀን 2010 ፕሮግራም ለለውጥ አልተዘጋጀው ስርዓት ቃሉን ይጠብቃል ወይስ በተለመደው ስልት ይቀጥላል? በየጊዜው የሚወስዳቸው ጊዜ መግዣ ስልቶቹን በእርግጥ አውቀን እነሱ ከሰጡን አጀንዳ ውጭ እየተንቀሳቀስን ነው? ወቅታዊ …
Read More