Hiber Radio: ቄሮ የጠራው አድማ ተግባራዊ መሆን ጀመረ፣የግድያው መቀጠል፣የአውሮፓ ሕብረት የተጠናከረ እርምጃ እንዲወስድ መጠየቅ፣ሕወሓት/ኢህአዴግ በበርበራ ወደብ ሳቢያ ውዝግብ ተነሳበት፣የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ በወቅቱ ቀወስ ላይ በአዲስ አበባ ከመንግስት ሊነጋገሩ ነው፣በዶ/ር አብይ ላይ ከሕወሃትና ከተቃዋሚዎች የተከፈተበት ዘመቻ፣በእስራኤል ትውልደ ኢትዮጵያዊውን የደበደበ ፖሊስ በፍርድ ቤት ነጻ መሆን እና ሌሎችም ዜናዎች አሉን
የህብር ሬዲዮ የካቲት 25 ቀን 2010 ፕሮግራም ከኦሮሞ የሕግ ባለሙያዎች ማህበር አመራር አባል ጋር አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የሚባል የለም ወድቋል የሚለውን ጨምሮ ወቅታዊ ውይይት ከዋና ጸሐፊው አክቲቪስት ሁንዴ ዱጋሳ ጋር …
Read More