Hiber Radio በምርጫ ቦርድ ላይ ክስ የመሰረቱት የመኢአድ ሕጋዊው ፕሬዝዳንት አቶ ማሙሸት አማረ በደህንነቶች ታፍነው ተወሰዱ
መኢአድን ለመምራት በሕጋዊ መንገድ ተመርጠው አመራሩን በያዙ በጥቂት ቀናት በምርጫ ቦርድ ሕገ ወጥ ውሳኔ በፌዴራል ፖሊስ ከቢሮ ተባረውየነበሩት ህጋዊው የመኢአድ ፕሬዝዳንት አቶ ማሙሸት አማረ ረቡዕ ማለዳ አዲስ አበባ ቦሌ …
Read MoreHiber Radio Las Vegas
መኢአድን ለመምራት በሕጋዊ መንገድ ተመርጠው አመራሩን በያዙ በጥቂት ቀናት በምርጫ ቦርድ ሕገ ወጥ ውሳኔ በፌዴራል ፖሊስ ከቢሮ ተባረውየነበሩት ህጋዊው የመኢአድ ፕሬዝዳንት አቶ ማሙሸት አማረ ረቡዕ ማለዳ አዲስ አበባ ቦሌ …
Read Morehttps://soundcloud.com/hiber-radio-las-vegas-1/hiber-radio-042615-050315 የህብር ሬዲዮ ሚያዚያ 18 ቀን 2007 ፕሮግራም < …የአሜሪካ መንግስት ህዝቡን የሚያሸብሩ እንደ ኢትዮጵያ መንግስት ያሉትን እየረዳ በአሸባሪዎች ለታረዱ ወገኖቻችን አልቆምም ማለቱ አግባብ አይደለም…የአገር ቤቱ አገዛዝ ጠመንጃውን ለሕዝቡ ጭቆና …
Read Moreዛሬ በአዲስ አበባ ሕዝቡ ያለማንም ቀስቃሽ አደባባይ ወጥቶ በሊቢያ በአሸባሪው አይ.ሲ.ስ የግፍ ግድያ ለተፈጸመባቸው ወገኖቹ ሐዘኑን በለቅሶ፣በመፈክር ገለጸ። ሰልፈኛው ከጨርቆስ ተነስቶ በየመንገዱ ያለው ሕዝብ እየተቀላቀለው በከፍተኛ ወኔ ቁጭቱን የገለጸ ሲሆን …
Read Moreበሊቢያ በአይ.ሲ.ስ አሸባሪዎች በሁለት የአገሪቱ ክፍሎች አንገታቸው ከተቀሉና በጥይት ተደብድበው ከሞቱት ሰላሳ ኢትዮጵያውያን መካከል ከተረሸኑት ውስጥ የሁለቱ ወጣት ኢያሱና ባልቻ የተባሉት ቤተሰቦች አዲስ አበባ ልዩ ስሙ ጨርቆስ 25 ቀበሌ ነዋሪዎች …
Read Moreየህብር ሬዲዮ ሚያዚያ 11 ቀን 2007 ፕሮግራም ለኢትዮጵያውያን በሙሉ በሊቢያ ፣በደቡብ አፍሪካና በየመን ለሞቱ ወገኖቻችን ነፍስ ይማር ! መጽናናትን እንመኛለን ! < …በሊቢያ፣ በደቡብ አፍሪካና በየመን በግፍ ለተገደሉ ኢትዮጵያውያን ማዘን …
Read MoreJOHANNESBURG (AP) — More than 2,000 foreigners have sought shelter in refugee camps in the coastal city of Durban after deadly attacks on immigrants, a South African aid group said …
Read Moreየህብር ሬዲዮ ሚያዚያ 4 ቀን 2007 ፕሮግራም ለመላው የክርስትና ዕምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ ትንሳዔው አደረሳችሁ < …የመን ላለነው ኢትዮጵያውያን መፍትሄው በጋራ ሆኖ ዓለም አቀፉ ቀይ መስቀልና የስደተኞች ጉዳይ ኮሚሽን …
Read More