Hiber Radio:ተፈላጊው ጌታቸው አሰፋ አዲስ ኮሚተ አቁዋቁሞ እየተንቀሳቀሰ ነው ፣የደብረ ጺዮን ሰልፍ ቦይኮት መደረግ፣የኢትዮጵያ አየር መንገድ ና የቱርክ አቻው በመቆደሾ ሰማይ ላይ መፋጠጥ፣ም/ከንቲባ ታከለ ኡማ የሚድሮክ ቅረታ ተቀባይነት እንደለለው ገለጹ፣ታዋቂ የትግራይ ተወላጅ የእስር ዘማቻው ትግራይ ላይ አነጣጠረ የሚባለው ተቀባይንት የለውም አሉ፣ የተጀመረው የጸረ ዘራፊዎች ና ወንጀለኞች እስራት ከፍተኛ ድጋፍ ማስገኘቱ፣ኢትዮጵያ በመጸዳጃ እጦት አለምን እየመራች ነው እና ሌሎችም ዜናዎች አሉን
የሕብር ሬዲዮ ሕዳር 9 ቀን 2011 ፕሮግራም አዲሱ የእስር ዘመቻ አስመልክቶ ከጋዜዘጠኛ ጌታቸው ሽፈራው ጋር የተደረገ ወቅታዊ ውይይት(ያድምጡት) የአትላንታ ቲከ ሾው አዘጋጅ የትግራይ ብሀር ተወላጅ ብሆንም የሰሞኑን የእስር ዘመቻ …
Read More