Hiber Radio:የሻሸመኔው የግፍ ግድያ ያስነሳው ተቃውሞ እና የህወሓት ልሳኖች ጠቅላይ ሚኒስትሩን መወንጀል፣የኢንጅነር ስመኘው በቀለ አሟሟት ዛሬም ምስጢራዊ መሆን፣የአማራ ወጣቶች መደራጀት እና የኮ/ል ደመቀ ዘውዱ ጥሪ፣የኦብነግ በተናጠል ተኩስ አቅሜያለሁ ማለት፣ለተቃዋሚዎች የቀረበ ጥሪ፣የጅቡቲ ለዜጎቿ መስጋት፣የኢሳያስ ባለስልጣኖቻቸውን ዳግም ወደ አዲስ አባባ መላክ፣በቦስተን ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የእንደመር ጥሪ ቀረበ ፣ሰባ ደረጃ ሊታደስ መሆኑ እና ሌሎችም ዜናዎች
የሕብር ሬዲዮ ነሐሴ 6 ቀን 2010 ፕሮግራም ጠ/ሚ/ር አብይ አህመድ(ዶ/ር) በዋሽንግተን ከተቃዋሚዎች ጋር አድርገውት የነበረው ውይይት ላኢ የተቃዋሚዎች ሚናን የዳሰሰ ከአስተባባሪዎቹ አንዱ ከሆኑት አቶ ሸመልስ ኪታንቾ እና ከጋዜጠኛ ሳዲቅ አህመድ …
Read More