Hiber Radio:ቤተ ክርስቲያንን ለመክፈል የተነሱት አዲስ አበባ የኦሮሚያ ናት የሚል የፖለቲካ ጥያቄ አንግበዋል፣ የአዲስ አበባ የአዴፓ አመራሮች የመሬት ወረራ መስፋፋቱን በጠንካራ መግለጫ አጋለጡ፣ ጠ/ሚ/ር አብይ አሕመድ ከኢትዮጵያዊነት እና ከኦሮሞ ብሔርተኝነት አንዱን ይምረጡ ተባለ ፣የህዳሴው ግድብ የውሃ መሙላት እንቅስቃሴ ይዘግይ ስትል ግብጽ በይፋ ጠየቀች፣ ምርጫ ቦርድና የሲዳማ ጉዳይ ፣ የኢ/ኦ/ተ/ቤክን ለመከፋፈል የተደረገው ሰሞነኛ ዘመቻ ከሕዋቶች የከፋ ነው መባሉ፣ በሳውዲ የመኖሪያ ፈቃድ ለሌላቸው ዜጎች ጥሪ ቀረበ፣አትሌቶቻችን እና ሌሎችም ዜናዎች አሉ
የሕብር ሬዲዮ ነሐሴ 26 ቀን 2011 ዓ.ም. ፕሮግራም < የሲዳማን ጥያቄ የመረዳት ችግር አለ በተለይም ከማዕከልም ደቡብን በደብዳቤ እናዛለን እናስተዳድራለን የሚል ከፍተኛ የተዛባ አመለካከት አለ. . . ምርጫ ቦርድን ኝ …
Read More