Hiber Radio: ዛሬ አቶ በቀለ ገርባ በውስጥ ከነቴራ፣ በቁምጣና በባዶ እግራቸው ፍርድ ቤት ቀረቡ፣‹‹የማረሚያ ቤቱ ኃላፊዎች እስካልተቀየሩ ድረስ ሕይወታችን የከፋ አደጋ ላይ ነው፤ …ለቀጣይ ቀጠሮ መገኘታችንምም እርግጠኞች አይደለንም››፣‹‹ወደጨለማ ክፍል ወሰዱን፡፡ ከመካከላችን የተወሰኑትንም ክፉኛ ደበደቧቸው››፣ ‹‹እንደዜጎች እየተቆጠርን አይደለም›.አቶ በቀለ ገርባ
የዛሬው የፍርድ ቤት ውሎ የተለመደ የፍርድ ቤት ስቃይ የተደመጠበት ብቻ አይደለም።ይሄ ስርዓት ውሎ ባደረ ቁጥር የሚመሩት ወሮበሎች ምን ያህል ዝቅ ሊያደርጉን የቆረጡ መሆናቸውን በልዩ ልዩ መንገድ ለማሳየት የቆረጡበት ነው።የተራቆቱት ነጻነት …
Read More