Hiber Radio:ባልደራስ በመጪው ምርጫ እስርና ሞትን ጨምሮ ፈተና ሊገጥመኝ ይችላል አለ፣ የምርጫ ቅስቀሳው ዘር እና ጥላቻን ማእከል እንዳያደርግ አለማቀፋዊ ጥሪ ቀረበ፣ መምህር ግርማ ወንድሙ በአሜሪካ ፣የሲዳማ ተቃዋሚዎች ማስጠንቀቂያ ፣ የመኢአድ ፕ/ት ጥሪ፣ የእስራኤል መንግስት ቤ/እስራኤሎችን ለመውሰድ “ቆርጫለሁ” አለ ሌሎችም
የሕብር ሬዲዮ የካቲት 1/2 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም በኢትዮጵያ ያለው የጸጥታ ችግር እና መጪው ምርጫ የደቀነው ስጋትን አስመልክቶ ከኮ/ል ደረሰ ተክሌ ጋር የተደረገ ቃለ መጠይቅ(ክፍል አንድን ያድምጡት) የደምቢዶሎ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች …
Read More