Hiber Radio:የኦሮሞ የፖለቲካ ልሂቃን ግጭት ቀስቃሽ አካሄድ መጠናከር፣አልሸባብ ለኢትዮጵያ ስጋት መደቀኑ፣ሰላም በክላሽ አይመጣም ሲሉ የሀይማኖት አባት ገለጹ፣ግብጽ የህዳሴውን ግድብ በባለሙያ ለመቃኝት አሰበች፣የኦባማ ባላቤት ሚሼል ለምርጫ ቢወዳደሩ ፕ/ት ትራምፕን ያሸንፋሉ መባሉ እና ሌሎችም ዜናዎች አሉ
የሕብር ሬዲዮ ሐምሌ 28 ቀን 2011 ዓ.ም. ፕሮግራም የጠቅላይ ሚኒስትሩ መግለጫ እና ቀጣዩ አካሄድ ላይ የተደረገ ውይይት ? (ያደምጡት) የብHኤራዊ ጀኛው ኢ/ር ስመኘው በቀለን የማይመስል አሟሟት መሰረት ያደረገው ዓለም አቀፍ …
Read More