Hiber Radio: በኦሮሚያ የተፈጸመውን ጥቃት ተከትሎ የብ/ጄ/ል ከማል ገልቹ ስም መነሳት ጀምሯል፣ ተጨማሪ ስጋት አለ፣ኢትዮጵያ ጥቅሟን ከማያስከብር የአባይ ድርድር እንድትወጣ ተጠየቀ፣ በኢትዮ -ኤርትራ መካከል የተጀመረው የሰላም ሂደት ሕወሓቶችን አንደሚያስቀይም ኤርትራዊ ዲፕሎማት ተናገሩ፣ የአብን አመራር ምርጫና የታሰሩት ጉዳይ ፣ እስክንድር ነጋን ዳግም አሜሪካ ሊመጣ ነው ፣ግብጽ ፣ከፋ ክልል፣የሲዳማ ጉዳይ፣ከቻይና የወጡት አራት ኢትዮጵያውያን ጉዳይ ቅሬታ ፈጠረ ሌሎችም አሉ
የሕብር ሬዲዮ የካቲት 15/16 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም ኢትዮጵያ በአባይ ድርድር ጥቅሟን የሚያሳጣ አጣብቂኝ ውስጥ ለምን ገባች? መውጣት ስትችል ለምን!? የቪዥን ኢትዮጵያ የወቅቱ ፕ/ት ዶ/ር ጌታቸው በጋሻው ጋር ውይይት አድርገናል …
Read More