Hiber Radio: ጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩና በእስር ላይ ያሉ ወገኖችን በነገው ዕለት ለማሰብ የማህበራዊ ሚዲያ ዘመቻ ተጠራ
በአገር ቤት በሕዝቡ ላይ የሚደርሱ በደሎችን ያለ ፍርሃት በማህበራዊ ሚዲያው በተለይም የህሊና እሰረኞችን ጉዳይ ጭምር እየተከታተለ በመዘገብ የሚታወቀው ጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩ በአሁኑ ወቅት ሀሳቡን በነጻ በመግለጹ ታስሮ እየደረሰበት ያለውን እንግልት …
Read MoreHiber Radio Las Vegas
በአገር ቤት በሕዝቡ ላይ የሚደርሱ በደሎችን ያለ ፍርሃት በማህበራዊ ሚዲያው በተለይም የህሊና እሰረኞችን ጉዳይ ጭምር እየተከታተለ በመዘገብ የሚታወቀው ጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩ በአሁኑ ወቅት ሀሳቡን በነጻ በመግለጹ ታስሮ እየደረሰበት ያለውን እንግልት …
Read More
ለቀድሞው የአንድነት ፓርቲ የህዝብ ግንኙነት ሀላፈ አቶ ሀብታሙ አያሌውን ወደ ሰሜን አሜሪካ መጥቶ እንዲታከም በስሙ ገንዘብ ጎ ፈንድ ሚ በመክፈት ካሰባሰቡት የዘሐበሻ አዘጃጆች አንዱ ለጎ ፈንድሚና ለመላኪያ ከጣው ከወጪ ቀሪውን …
Read More
“የኦሮሚያን ልዩ ጥቅም ለማስከበር” እያሉ በነፃ አሳልፎ መስጠት አለ እንዴ? በስዩም ተሾመ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ባወጣው መግለጫ ላይ አራት ግዜ አዲስ አበባ በኦሮሚያ ክልል “እምብርት ላይ የምትገኝ በመሆኗ” ይላል። የሕገ-መንግስቱ …
Read More
ጋዜጠኛ ጌታቸው ሽፈራው የቀድሞው የሰማያዊ ፓርቲ ላሳን የነበረው የነገረ ኢትዮጵያ ዋና አዘጋጅ ሆኖ በሙያው እውነተኛ ዘገባዎችን ያቀርብ ነበር። በሙያው ሳቢያ ሀሳቡን በነጻነት በመግለጹ የአንድ ዓመት ከስድስት ወራት በላይ የግፍ እሰር …
Read More
የዜግነት ጉዳይ ከብሄር ማንነት ጋር አንዳንዴ እየተጣረሰ ሌላ ጊዜ እየተደበላለቀ መቅረብ የሰሞኑ የፖለቲካ አጀንዳ ሆኗል። ነገሩን አውቀው ለመተንተን ከሚፈልጉት ጀምሮ በራሳቸው አስተሳሰብ ዜግነትም የብሄር ጥያቄም ይሄው ነው ከዚህ ውጭ ዝውር …
Read More
Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8 …
Read More
የህብር ሬዲዮ ሰኔ 18 ቀን 2009 ፕሮግራም <…በአሰሪዎቼ ከሚደርስብኝ ስቃይ አንጻር ኤምባሲ ደውዬ ምን ላድርግ ስል ምንም ሳትይዢ እጅሽን ለፖሊስ ስጪ አሉኝ እጄን ለፖሊስ ሰጠሁ ።ድረሱልኝ ብዬ ይሄው አስር ወር …
Read More
የህብር ሬዲዮ ሰኔ 11 ቀን 2009 ፕሮግራም <…የተናጠል ተቃውሞ ተሞክሮ አልተሳካም። ጠንካራው የኦሮሚያ ሕዝባዊ ተቃውሞ፣ጠንካራው የሙስሊሞች ተቃውሞ እየተካሄደ ያለው የአማራው ተጋድሎ እና ሌሎቹም በተናጠል አይተናል ተፈላጊውን ውጤት አምጥተዋል ወይ? የሚያዋጣን …
Read More
Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8 …
Read More
ፍትሕ ለኢትዮጵያ ፍትሕ ለማዋይሽ በሚል በማህበራዊ ሚዲያ ከነገ በስቲያ ቅዳሜ በአገር ቤትና በውጭ በቃሊቲ እስር ቤት የዕድሜ ልክ እስረኛ የሆኑትን አራት ልጆች እናት ወ/ሮ እማዋይሽ አለሙንና ሌሎች በግፍ እስር ላይ …
Read More