Hiber Radio: የወልዲያው ግጭት እንዳይሰፋ መሰጋቱ፣ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸው ፣ጠ/ሚ/ሩ አገር ማረጋጋት ካልቻሉ ሥልጣን ይልቀቁ ተባለ ፣ኢትዮጵያኖች ከጎሳ ፖለቲካ ልክፍት ካልወጡ እገሪቱ የመበታተን አደጋ ሊገጥመት እንደሚችል ተገለጸ፣ጃዋር መሐመድን ለመያዝ በቂ ሕጋዊ መነሻ መኖሩን የቀድሞ ም/ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ገለጹ፣ የህዳሴው ግድብ ውዝግብ በውይይት ብቻ እንደሚፈታ ኢትዮጵያ አስታወቀች፣ ትውልደ ኢትዮጵያዊውን ከአሸባሪዎች ለማስለቀቅ ውይይት ተካሄደ ሌሎችም አሉ
የሕብር ሬዲዮ ጥቅምት 30 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም በወቅታዊ ጉዳይ ውይይት ከቀድሞው ም/ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ እና የፍትሐብሄር ጉዳዮች ሀላፊ አቶ አለማየሁ ዘመድኩን (የመጀመሪያውን ክፍል ያድምጡት) የጠጅ ጠጪዎች ድሮ እና ዘንድሮ …
Read More