Hiber Radio: የሕወሓት መሪዎች አዲስ ግጭት ለመፍጠር መንቀሳቀስ ጀምረዋል፣የመምህር ግርማ ለጠ/ሚ/ር አብይ አቤቱታ ማቅረብ፣የገዱ አንዳርጋቸው ለሰራዊቱ ያቀረቡት ጥሪ፣ለመለስ ቀኝ እጅ የነበረ ወታደራዊ አዛዥ መባረር ፣የሰሜን አሜሪካው የኢትዮጵያውያን ፌዴሬሽን ዶ/ር አብይን ዳላስ ላይማክበሩ፣የሶማሌ ሕዝብና የኦብነግ ተቃውሞ፣የብሔራዊ እርቅ ጥሪ፣ የሮማው ፓፓ የኢትዮ-ኤርትራን የሰላም ጥሪ ማድነቅ እና ሌሎችም አሉን
የህብር ሬዲዮ ሰኔ 24 ቀን 2010 ፕሮግራም የተገኘው የድፍድፍ ነዳጅ እና የሶማሌ ሕዝብ ተቃውሞ እና የኦብነግ ጉዳይ አስመልክቶ ከቀድሞው የፓርላማ አባልና የሰብዓዊ መብት ተሟጋች አቶ ጀማል ድሪዬ ጋር በስፋት ተወያይተናል …
Read More