Author: Habtamu
Hiber Radio:የወልቃይት ኮሚቴ ለአዲሱ ኪሚሽን ጥያቄ አቀረበ፣ ኢትዮጵያ አዲስ የጸረ ሙስና ፓሊሲ ልታጸድቅ ነው፣ የኢሳት እና የግንቦት 7 አመራር የሆኑት የቦርድ አባላት ውዝግብ ፣አወዛጋቢው ቦይንግ 737 MAX አውሮፕላን በኢትዮጵያ መቼ እንደሚበር ተገለጸ፣ የእነ እስክንድር ነጋ አዲሱ የሳተላይት ቲቪ እና ያሰተናገደው ዛቻ፣ አሜሪካ ኤርትራን ማቅረቡዋ ውዳሴ አስቻራት ፣በአሰመራ ውስጥ ወታደራዊ ካምፕም እንድትቆረቁር አንድ አንጋፋ ዲፕሎማቱዋ ሀሳብ አቀረቡ እና ሌሎችም
የሕብር ሬዲዮ ግንቦት 25 ቀን 2011 ዓ.ም. ፕሮግራም የወልቃይት ጠገዴ የአማራ ማንነት ኮሚቴ የአዲስ አበባ አቤቱታ አስመልክቶ ከሕዝብ ግንኙነት ሀላፊ አቶ አታላይ ዛፌ ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ (ያድምጡት) ኢትዮጵያ …
Read More
Hiber Radio:የትግራይ በወልቃይት የጦርነት ዝግጅት፣የጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንቷ መአዛ አሸናፊ የጠ/ሚ/ር ቢሮን አስጠንቅቄ ነበር አሉ፣አቶ ጌታቸውን ለማሰር መጥሪያ ምክንያት እንደማይሆን ተገለጸ፣ባልደራሱ ሰላማዊ ትግሌን እቀጥላልሁ አሉ መግለጫ ሊሰጥ ነው እና ሌሎችም ዜናዎች
የሕብር ሬዲዮ ግንቦት 18 ቀን 2011 ዓ.ም. ፕሮግራም የቀድሞ ምክትል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ የሕግ የበላይነት ማለት እና አምባገነንንትን ማምታታት ያለውን ልዩነት እና የወቅቱን ሁኔታ ገምግመዋል ( ክፍል አንድ ውይይትን ያድምጡት) …
Read More
Hiber Radio:ጥብቅ መረጃ – በትግራይ ያለው እውነታና ሕወሐት ከሁለት የትግራይ አክቲቪስቶች ጋር የተደረገ ውይይት
https://www.youtube.com/watch?v=mYBvBpsp628
Read More

