Hiber Radio : አቶ ጌታቸው አሰፋ ካልተያዘ በአገሪቱ ብጥብጥ ይቀጥላል ተባለ፣ የመንግስት እና የሕክምና ባለሙያዎች ውዝግብ ፣ ከኢትዮጵያ መንግስት ካዝና ወደ ውጪ ባንክ ገንዘብ ያሸሸ የውጪ ዜጋ ታሰረ፣ የመብራት ፈረቃውም አለመከበር ችግር ፈጥሯል፣ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በባንኮች ታሪክ የገዘፈ ኪሳራ ገጠመው፣በሐረር የአፓርታይድ ስርዓት መቀጠሉ፣ተፈናቃዮችን በግዳጅ መውሰድን ዓለም አቀፉ ተቋም ነቀፈ እና ሌሎችም አሉ
የሕብር ሬዲዮ ግንቦት 11 ቀን 2011 ዓ.ም. ፕሮግራም በትግራይ ያለው እውነታ ምንድነው የሚለውን የአረና የሰሜን አሜሪካ ድጋፍ ኮሚቴ ጥሪ እና ተያያዥ ጉዳዮች ላይ የተደረገ ውይይት(የመጀመሪያ ክፍል አንድ ውይይት) አቶ ጌታቸው …
Read More
