Hiber Radio: ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ በኦሮሞ ሕዝብ ስም ልዩ ጥቅም የሚሉት ከሕወሓት ወጥመድ ያልወጡ ጥቂት ጽንፈኞች መሆናቸውን ገለጸ፣ ለሕዝቡ አብሮ መኖር የሚፈልግና አግላይ አይደለም ሲል አክብሮቱን ገለጸ፣በኢትዮጵያ ና በግብጽ መካከል የተጀመረው ድርድር ውጤት አልባ እንደሚሆን ተነገረ፣ ሜቴክ ንብረት ሊሸጥ መሆኑ ተዘገበ ፣ሕወሓት የጦርነት ዝግጅቱን አጥናክሮ መቀጠሉ ተገለጸ፣ኢትዮጵያ ከቻይና የተቆለለባት የብድር እዳ እንዲቃለል እየተማጸነች ነው ሲል የአገሪቱ ጋዜጣ ዘገበ፣በጠቅላይ ሚኒስትሩ ማስፈራሪያ ማግስት የባልደራስ ምክር ቤት የጠራው ስብሰባ በጸጥታ ስጋት ተሰረዘ እና ሌሎችም ዜናዎች አሉን
የሕብር ሬዲዮ መጋቢት 15 ቀን 2011 ዓ.ም. ፕሮግራም የለውጡ ተስፋ ከነበረበት ዛሬ የደረሰበት ስጋት ላይ እንዴት መድረስ ቻልን በሚሉና ከዚህ በሁዋላ እየተሄደበት ያለው መንገድ የት ድረስ ይውስደናል በሚለው ላይ ከቀድሞው …
Read More
