Hiber Radio :የሀማሬሳ የስደተኞች መጠለያ ካምፕ ጩኸት የኢትዮጵያዉያን ሁሉ ነዉ- ከዛሬዉ ይልቅ የነገዉ ያስፈራል !
ሸንቁጥ አየለ ካንዱ ክልል ሀገርህ አይደለም ብሎ ያባርርሃል::ግራ ሲገባህ መጠለያ ካምፕ ብለህ ትጠለላለህ::የሚደርስልህ እና የሚጠይቅህ ታጣለህ::እናም ሰሚ ካለ ብለህ ምናልባት በስልጣን ላይ ያሉ አካላት ሰበአዊነት ተሰምቷቸዉ ጉዳዬን ቢከታተሉልኝ ብለህ ጥያቄ …
Read More
