Hiber Radio: አነጋጋሪው የኦህዴድ ሙሉ መግለጫ የእነ አቶ ለማን ቡድን መጠንከር ያሳያል? ያንብቡት
በአቶ ለማ መገርሳ የሚመራው የኦህዴድ ማዕከላዊ ኮሚቴ ለአስር ቀናት ያደረገው ስብሰባ አጠናቆ መግለጫ አውጥቷል። በሕወሓት የበላይነት የሚመራው ኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ ለ17 ቀናት ተሰብስቦ ከተለመደ ፉከራና ማስፈራሪያ ሳይወጣ ይፋ ያደረገው መግለጫ …
Read MoreHiber Radio Las Vegas
በአቶ ለማ መገርሳ የሚመራው የኦህዴድ ማዕከላዊ ኮሚቴ ለአስር ቀናት ያደረገው ስብሰባ አጠናቆ መግለጫ አውጥቷል። በሕወሓት የበላይነት የሚመራው ኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ ለ17 ቀናት ተሰብስቦ ከተለመደ ፉከራና ማስፈራሪያ ሳይወጣ ይፋ ያደረገው መግለጫ …
Read More
የህብር ሬዲዮ ጥር 27 ቀን 2010 ፕሮግራም የሰሞኑ የሕወሃት/ኢህአዴግ አገዛዝ ሹመት እና በኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ሲቀርብ የነበረው ቅሬታ ጨምሮ ሰራዊቱ እስከመቼ ከሕግ ውጭ የገዳይ አለቆቹን ስልጣን ለማስጠበቅ ይተኩሳል? ወቅታዊ …
Read More
መንግስት የሚወድቀው በህዝብ ስም ዜጎችን ሲገድል ነው | በስዩም ተሾመ ባለፈው ሳምንት አንዳንድ አርቲስቶች እና ታዋቂ ሰዎች በቴሌቪዥን ቀርበው “በሀገራችን ሰላም እንዲኖር መንግስት የዜጎችን ጥያቄ በአግባቡ መስማትና ተገቢ ምላሽ መስጠት …
Read More
በወልዲያ ለሰላማዊ ሐይማኖታዊ በዓል የወጡ ያልታጠቁ ሰላማዊ ሰዎች ላይ በሕወሓት የአጋዚ ጦር የተወሰደውን ጭፍጨፋ ተከትሎ በአደባባይ ቁጣውን በቆቦ መርሳና በሌሎችም የሰሜን ወሎ አካባቢዎች በሰላማዊ መንገድ የገለጸው ሕዝብ በሕወሓት የአጋዚ ጦር …
Read More
Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8 …
Read More
የአማራ ዴሞክራሲያዊ ኃይል ንቅናቄ(አዴኃን) በወልዲያ በሕወሓት ሰራዊት የተደረገውን ጭፍጨፋ በመቃወመም በራያና ቆቦ፣በመርሳ እና በሌሎችም የሰሜን ወሎ አካባቢዎች ሕዝቡ የተከፈተበትን የዘር ማጥፋት ሙሉ ለሙሉ መመከት ባይችልም በገዳዮችና አስገዳዮች ላይ ብሄር ሳይመርጥ …
Read More
ብአዴን የሚባለው የወያኔ ነውረኛ ድርጅት ከቀናት በፊት ባወጣው ጋዜጣዊ መግለጫው ሰሜን ወሎ ወያኔ ያካሄደውን ጭፍጨፋ ተከትሎ ሕዝቡ እየወሰደው ባለው ራስ የመከላከል እርምጃ ትግሬዎች በዘራቸው ብቻ ጥቃት እየደረሰባቸው እንደሆነ መናገሩን ተከትሎ …
Read More
ግንቦት 7 ከትህዴን ጋር አወጣሁት ባለው መግለጫ ባለፉት 3 አመት የተደረጉትን የሕዝብ እንቅስቃሴዎች በአንድ ዐረፍተ ነገር አፈር ድሜ አብልቷል። በቀል የተፈፀመባቸው ናቸው ሲልም ወንጅሏል። በመግለጫው የትህነግ/ህወሓት አባላት ያልሆኑት እርምጃ እንደተወሰደባቸው …
Read More
ከአማራና ኦሮሞ ትብብር ይለምልም ፕሮጀክት (አኦትይፕ) ከዚህ በታች የቀረበው ሰንጠረዥ ከኢትዮጵያ የማዕከላዊ ስታትስቲክስ ኤጀንሲ የተገኘ መረጃ ሲሆን። ይህ መረጃ እኤአ በ2014 በኤሮፓን ጆርናል ኦፍ ቢዝነስ ኤንድ ማኔጅመንት በሆነ ጆርናል ላይ …
Read More