Hiber Radio: አክቲቭስት አቻምየለህ ታምሩ ተናግሯል:: የወሎው ዕልቂትና የአማራ ተጋድሎ | ለማ መገርሳን እና አቡነ ማቲያስን ያያበትን መንገድ ይመልከቱት

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8  …

Read More

Hiber Radio: ወቅታዊ ውይይት: ለለውጥ ያልተዘጋጀው ስርዓት ቃሉን ይጠብቃል ወይስ? | አክቲቭስት ገረሱ ቱፋ እና ጋዜጠኛ ጌታቸው ስሜ ይተነትናሉ

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8  …

Read More

Hiber Radio: በአሜሪካ የሚኖር ሁሉ ይህን ማየት አለበት | Here’s What’s New On Your 2017 Tax Return (የግብር መመለሻ) | Hiber Radio

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8  …

Read More

Hiber Radio: የወልዲያውን ጭፍጨፋ ተከትሎ በመርሳ በተቀሰቀሰ ሕዝባዊ ተቃውሞ ተጨማሪ ንጹሃን ተገደሉ፣ተኩሶ በገደለ የፍርድ ቤት ሀላፊ ላይ የአጸፋ እርምጃ ተወሰደ

(በአቻምየለህ ታምሩ) ወሎ ከዳር እስከ ዳር እየተቃጠለ ይገኛል። አማራ ለማጥቃት የሰለጠኑ የትግራይ ወታደሮች በመርሳ ያገኙትን አማራ ሁሉ ሲጨፈጭፉ ውለዋል። መርሳ ከወልድያ ወደ ደሴ በሚወስደው መንገድ ከወልድያ ሰላሳ ኪሎ ሜትር አካባቢ …

Read More

Hiber Radio: በቆቦ የትግራይ ወታደሮች በአማራ ላይ ዘግናኝ ጭፍጨፋ እያካሄዱ ነው

ከአቻምየለህ ታምሩ ሁለተኛ ቀኑን በያዘው የቆቦ የአማራ ተጋድሎ የፋሽስት ወያኔ መዋቅር ወድሞ ሕዝቡ ራሱን እያስተዳደረ ቢሆንም በሄሊኮፍተር በታገዘው ጭፍጨፋ ግን ብዙ ሰው እስካሁንም ድረስ እንደቅጠል እየረገፈ ይገኛል። ቆቦ ከተማ ከኗሪው …

Read More

Hiber Radio:ኮ/ል ደመቀ ዘውዱና በሀሰት የተጠቀሰባቸው መዝገብ ቁጥር 104025 አስገራሚው ፋይል በጋዜጠኛ ጌታቸው ሽፈራው

  ኮ/ል ደመቀ ዘውዱ የእሳቸው መዝገብ ነው የተባለው የሌላ ሰው መዝገብ (የሀሰት ማስረጃ) እንዲጣራላቸው ያቀረቡት አቤቱታ! ~መዝገቡ ከ2003 በፊት በሌላ ሰው ላይ የተከፈተ መዝገብ ነው! በ2004 ዓም ውሳኔ አግኝቷል። በእነ …

Read More

Hiber Radio: ወቅታዊ ዜና- በአማራ ስም የተደራጁ የተለያዩ ተቃዋሚ ድርጅቶች የጋራ አንድ ግንባር መመሰርታቸውን ገለጹ

  የአማራ ሕዝብ ለረጅም በማንነቱ ሳቢያ የተከፈተበትን ጥቃት እያየ ሳይደራጅ መቆየቱ ያስቆቻቸውና ከቅርብ ዓመታት ወዲህ የተደራጁና የአማራና የሌላውንም ኢትዮጵአዊ ጥቅም ለማስከበር በጋራ ለማስከበር የወሰኑና በኢትዮጵያ ህልውና ላይ የማይደራደሩ ተበታተኑ በአማራ …

Read More