Hiber Radio: የአማራ ዴሞክራሲያዊ ኃይል ንቅናቄ (አዴኃን) በመተማ ከተማ ጥቃት መሰንዘሩን አስታወቀ | አዲስ ዘመን ሆቴል ላይ የቦምብ ጥቃት አድርሻለሁ ብሏል

በሰሜን ጎንደር የወያኔ ደህንነቶች መከማቻ ሆና በምትገኘው በመተማ ከተማ አዲስ ዘመን ሆቴል የአማራ ዴሞክራሲያዊ ኃይል ንቅናቄ(አዴኃን) ትላንትና ማለትም ጥር 15÷2010 ዓ.ም ከምሽት 2:30 ላይ የህወሃት ወያኔ ቀኝ እጅና የሆቴሉ ባለቤት …

Read More

Hiber Radio: ወልቂጤ ሕዝብ አደባባይ ወጥቶ ወያኔ ይውረድ እያለ ከፍተኛ ተቃውሞ አሰማ

የጉራጌ ዞን ዋና ርእሰ መስተዳደር በሆነችው ወልቂጤ ከተማ ሕዝብ አደባባይ በመውጣት በዛሬው ዕለት ሕዝቡ አደባባይ ወጥቶ በወልዲያና በኦሮሞያ የተለያዩ አካባቢዎች ሰሞኑን የተደረጉትን ግድያዎች አውግዞ፣ግድያው እንዲቆምና  የወያኔ አገዛዝ እንዲወርድ በመጠየቅ ተቃውሞውን …

Read More

Hiber Radio: በውጭ የሚገኘው ሕጋዊው ቅዱስ ሲኖዶስ በወገኖቻችን ላይ እየተደረገ ያለውን የማያቋርጥ መከራ አስመልክቶ መግለጫ አወጣ – “መቆሚያ ያጣው የዋይታ ጉዞ” | ያንብቡት

“ አግሬ እጅግ ክፉ በሆነ ቍስል ተሰብራለችና ዓይኖቼ ሌሊትና ቀን ሳያቋርጡ እንባ ያፈሳሉ። ወደ ሜዳ ብወጣ፥ እነሆ፥ በሰይፍ የሞቱ አሉ፤ ወደ ከተማም ብገባ፥ እነሆ፥ በራብ የከሱ አሉ፤ (ትን. ኤርምያስ 14፥17-18) …

Read More

Hiber Radio: ከፈርስት ሒጅራህ ፋዉንዴሽን የተሰጠ መግለጫ: የወልዲያው ግድያ ፥ የህወሃትን የሽንገላ ተሐድሶ ማሳያ!

በኢድ የንጹሗንን ደም ያፈሰሰው በህወሃት የሚመራው አምባገነናዊ ስርዓት፤ በኢሪቻ በዓል ላይ ደግሞት በመቶዎች የሚቆጠሩ እንዲሞቱ አድርጓል። በሁለት በዓላት ላይ የፈጸመዉን ስተህተት በሌላ ስህተት ለማረም የፈለገ እስኪያስመስልበት ድረስ ህወሃት ዳግም አጋዚን …

Read More

Hiber Radio: የእኛ ስሜት እና የቴዲ አፍሮ ቁስል ~አንድ እርምጃ ወደኋላ ሁለት እርምጃ ወደፊት!

(ጌታቸው ሺፈራው) ቴዲ አፍሮ ባህርዳር ላይ “ጃ ያስተሰረያል!”ን ዝፈንልን ተብሎ ሳይዘፍን ከመድረክ ወረደ፣ ሕዝብም ቅር ተሰኘ አሉ። ይህን ስሰማ በሁለቱም ጫማ ውስጥ ገብቼ አየሁት። የኮንሰርት ተሳታፊ እና ዘፋኙን ሆኜ! ሕዝብ …

Read More

Hiber Radio: በወልዲያ የተፈጸመው ጭፍጨፋ አስቀድሞ በሕወሃት የታቀደ እንደነበር ተገለጸ፣የሟቾች ቁጥር በትክክል አልታወቀም

በወልዲያ የሚካኤልን በዓል ለማክበርና ታቦት ለመሸኘት አደባባይ በወጡ ንጹሃን ላይ በፌዴራል ፖሊስ ስም የተሰማሩ  የስርዓቱ ወታደሮች በከፈቱት ተኩስ ፣አስለቃሽ ጭስና ድብደባ ሳቢያ በርካታዎች ላይ ጉዳት የደረሰ ሲሆን እስካሁን የሟቾች ቁጥር …

Read More

Hiber Radio: የአማራ ወጣቶች ንቅናቄ ማነው? የሕዝብ ግንኙነት ሀላፊው ይናገራል

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8  …

Read More

Hiber Radio: ልክ ያጣው የእነ ገብረ እግዚያብሔር እብሪት ከማዕከላዊ እስከ ካንጋሮው ፍርድ ቤት

በጋዜጠኛ ጌታቸው ሽፈራው አስቻለው ደሴ የፌደራል ፖሊስ አባል ነበር። አማራ በሰበብ በሚታሰርበትና በሚከሰስበት ግንቦት 7 አባል ነህ ተብሎ ታሰረ። የተለመደውና የሌለው የ”ሽብር” ክስ ተመስርቶበታል። የታሰረው ደግሞ የአማራ ወጣቶች ዘራቸውን እንዳይተኩ …

Read More