Hiber Radio: የጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ተጨማሪ ሽልማትን ጋዜጠኛ ክንፉ አሰፋ ከስፍራው ዘግቦታል
19 ጃንዋሪ 2018 (ዘ ሄግ) በእስር ላይ የሚገኘው ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ዘ ሄግ ከተማ ትናንት ምሽት በተካሄደው የ2018 የፔን እና የኦክስፋም ኖቪፕ – “ሃሳብን የመግለጽ መብት” አዋርድ ተሸላሚ ሆኗል። ሽልማቱን …
Read MoreHiber Radio Las Vegas
19 ጃንዋሪ 2018 (ዘ ሄግ) በእስር ላይ የሚገኘው ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ዘ ሄግ ከተማ ትናንት ምሽት በተካሄደው የ2018 የፔን እና የኦክስፋም ኖቪፕ – “ሃሳብን የመግለጽ መብት” አዋርድ ተሸላሚ ሆኗል። ሽልማቱን …
Read More
(በጌታቸው ሺፈራው) ጥር 3/2010 ዓም በመከላከያ ምስክርነት የጠሯቸው ባለስልጣናት እንዳይመሰክሩላቸው በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 4ኛ ወንጀል ችሎት ውድቅ ከተደረገባቸው በኋላ ለፍርድ የተቀጠሩት የኦፌኮ አመራሮች ዛሬ ጥር 10/2010 ዓም …
Read More
የአማራ ክልል ቴሌቭዥን እንደዘገበው ድምጻዊ ቴዲ አፍሮ ዛሬ ከሰዓት በኋላ በባህር ዳር ከተማ ዓለምአቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስ አቀባበል ተደርጎለታል፡፡ ድምጻዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን/ቴዲ አፍሮ/ ‹‹ኢትዮጵያ ወደ ፍቅር ጉዞ›› የሚለውን ኮንሰርቱን ጥር …
Read More
Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8 …
Read More
(ህብር ሬዲዮ) የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ ሊቀመንበር እውቁ የተቃዋሚ መሪ ዶ/ር መረራ ጉዲና ዛሬ ከተፈቱት የፖለቲካ እስረኞች አንዱ ሲሆን ከእስር ቤት መውጣታቸውን ተከትሎ በብዙ ሺህ የሚቆጠር ሕዝብ ከመንገድ እስከ መኖሪያ ቤታቸው …
Read More
የኢትዮጵያ ህዝብ ላለፉት 27 አመታት በፋሽስት ወያኔ አገዛዝ ዘግናኝ የሆነ ጭቆና እየደረሰበት ይገኛል። ለዚህም ዋነኛው መንስኤ እራሱን የትግራይ ህዝብ ነፃ አውጪ ግንባር እያለ የሚጠራው ድርጅት አንግቦት የተነሳዉና እያስፈፀመው ያለዉ ብልሹ …
Read More
የመንግስት ኮምዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት ዳይሬክተር የሆኑት አቶ ሃዱሽ ካሱ የደብረጽዮንን ምስጢሮች “ፌስቡክ ገጼ” ሃክ ተደርጓል በማለት ለአደባባይ ማብቃታቸውን ቀጥለዋል:: የደብረጽዮንን የወሲብ ገመና አደባባይ ያወጡት አቶ ሃዱሽ ዛሬ ደግሞ “17 …
Read More
አቻምየለህ ታምሩ «ስቶክሆልም ሲንድሮም» ታጋቾች ከአጋቾቻቸው ጋር ከመላመዳቸው የተነሳ አጋቾቻቸውን አዳኝና ተከላካይ [savior and defender] አድርገው በመውሰድ ስለነሱ ያላቸው ኃዘኔታና ርህራሔ እንዲሁም አወንታዊ ስሜት በጣም ከፍ ወዳለ ፍቅር ያድግና ከአጋቾቻቸው …
Read More