Hiber Radio: የቬጋሱን የዕሁዱን ጭፍጨፋ አስመልክቶ ኤፍ ቢ አይ ጥሪ አቀረበ ፣ፖሊስ ያልተጣራ ወሬ ለምርመራው ጠቃሚ አለመሆኑን ገለጸ

(ህብር ሬዲዮ ላስ ቬጋስ) የዕሁዱን የኦክቶበር 1/2017 አሰቃቂ ጭፍጨፋን አስመልክቶ ምርመራው መቀጠሉንና አሉባልታ፣አልተጣራ ወሬና ይሆናል ሳይሆን እውነተኛ ለምርመራ ሂደቱ የሚረዳ መረጃ ወይም ጥቆማ ሕዝቡ እንዲሰጥ አዲስ ዘመቻ መጀመሩን ይፋ አደረገ። …

Read More

Hiber Radio : የቬጋሱን ጭፍጨፋ ያካሄደው ግለሰብ በርከት ያለ ሕዝብ ለመጨረስ በመኪና ላይ ጠምዶ ለማፈንዳት ማቀዱ ተገለጸ

(ህብር ሬዲዮ-ላስ ቬጋስ) የላስ ቬጋሱን የዕሁድ የሀርቨስት ሩት 91 የአገረሰብ የሙዚቃ ኮንሰርት ከ22 ሺህ በላይ ታዳሚዎች ላይ ካለበት የማንዳላቤ 32ተኛ የሆቴል ክፍል የ64 ዓመቱ  ስቲቨን ፓዶክ በከፈተው ተኩስ 58 ንጹሃንን …

Read More

Hiber Radio: የላስ ቬጋስ ፖሊስ የዕሁዱን ግድያ የፈጸመው ግለሰብ አስቀድሞ ዳውንታውን በተደረገ ኮንሰርት ወቅት ክፍል ተከራይቶ እንደነበር ገለጸ ፣የቪዲዮ መረጃ ፖሊስ እጅ ገብቷል

(ህብር ሬዲዮ-ላስ ቬጋስ) የላስ ቬጋሱን የዕሁድ የሀርቨስት ሩት 91 የአገረሰብ የሙዚቃ ኮንሰርት ከ22 ሺህ በላይ ታዳሚዎች ላይ ካለበት የማንዳላቤ 32ተኛ የሆቴል ክፍል የ64 ዓመቱ  ስቲቨን ፓዶክ በከፈተው ተኩስ 58 ንጹሃንን …

Read More

Hiber Radio: በቬጋስ የተፈጸመውን ግድያ አስመልክቶ ፖሊስ የጀመረውን ምርመራ አለማጠናቀቁን ገለጸ ፣ተጨማሪ መረጃዎች ወጥተዋል

በቬጋስ ባለፈው ዕሁድ ምሽት ለሀገረሰብ የሙዚቃ ኮንሰርት በተሰባሰቡ ከ22 ሺህ በላይ እድምተኞች ላይ የ64 ኣመቱ የኔቫዳ ሜስኪት ነዋሪ የሆነው ስቴቨን ፓዶክ  ከነበረበት የማንዳላቤ ሆቴል 32ኛ ፎቅ የሆቴል ክፍል በከፈተው አውቶማቲክ …

Read More

Hiber Radio: የደህነት ባለስልጣኑ ለወ/ሮ አዜብ መስፍን የተሰጠ ምላሽ ፣የሰሜን ጎንደር ውጥረት፣የዘንድሮው የእሬቻ ባህልና የአገዛዙ ማስጠንቀቂያ፣በቅማንት አንድ ቀበሌ የተጭበረበረው ምርጫና ተቃውሞ፣ ከዓለም 10ሺህኛ ደረጃ ላይ ያለ ዩኒቨርስቲ ለሳሞራ የሰጠው ሽልማት፣የቴዲ አፍሮ ጥያቄ፣የግብጽ በአባይ ግድብ ላይ አዲስ ስጋትና ሌሎችም

የህብር ሬዲዮ  መስከረም 14 ቀን 2010  ፕሮግራም <…የጉሊት ነጋዴዎች በላባቸው የሚያድሩ የዕለት ኑሯቸውን ለማሸነፍ የሚደክሙ እንጂ እንደነሱ የሕወሓት ባለስልጣናትና ቤተሰቦች አየር በአየር የሕዝብና የአገር ሀብት ዘርፈው በአንድ ቀን ጀምበር ሚሊየነርና …

Read More

Hiber Radio: አቶ ምሕረት ዓለሙን ለመርዳት ጎ ፈንድ ሚ አካውንት ተከፈተ፣ ለዚህ በጎ ሰው የበኩላችንን አስተዋጽዎ እናድርግ

በላስ ቬጋስ ለረጅም ጊዜ ነዋሪነቱና በጎ አድራጊነቱ የሚጣወቀው ብዙዎች በፎቶ ግራፍ ባለሙአነቱ ችምር የሚአውቁት አቶ ምሕረት ዓለሙ ከዚህ ቀደም በደረሰበት የመኪና አደጋ ሳቢያ ለዓመታት ሕክምና ሲከታተል ቆይቶ  በደረሰበት ከፍተኛ የጀርባ …

Read More